ተስፋዬ ጋቢሶ/Tesfaye Gabiso/kibir le eysus yihun/ክብር ለኢየሱስ ይሁን/ ድንቅ ስጦታ/dinksitota/Dawit Getachew/live
HTML-код
- Опубликовано: 28 мар 2025
- ተስፋዬ ጋቢሶ/Tesfaye Gabiso/kibir le eysus yihun/ክብር ለኢየሱስ ይሁን/ ድንቅ ስጦታ/dinksitota/Dawit Getachew/live concesrt
#jesusmydinksitota #Marciltvworldwide #yishaksedik #mezmur #protestantmezmur #Ethiopia #propheteyuchufa #yisakor #meklitmamo #yonatanaklilu #tekestegetnet #tesfayegabiso #youtube
መቼም የማይሰለች እውነተኛ ወንጌል ያለ አጀባ ያለ ሙዚቃ መሳርያ ትርምስ ይህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ክብርን የሚናገር ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችን እረጅም እድሜን የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ያጥግብህ።
🥰
ብሩክ ሁን የተወደድህ የጌታ ባሪያ ረጅም እድሜ ያጥግብህ በእውነትና በመሰጠት ያመለከው ጌታ ፀጋ ያብዛል🎉🎉🎉🎉🎉
🥰
ወንድማችን መጋቢና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሦ ሥላንተ እግዚአብሔርን ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ከልጅነት እስከ አሁን እየሰማሁ ያደግኩት ዝማሬህ የህይወት መልህቅ ሆኖኛልና ዘመን አገልግሎት ቤተሰብ አንተና የአንተ የሆነ ነገር ሁሉ በምድራዊና ሰማያዊ በረከት ተትረፍርፎ ይባረክ፡፡ የተናቅህ ደካማ መስለሃቸው ባለፋት ዘመናት በወንጌል ምክንያት የደረሰብህን መከራ ሳስብ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ አሁንም አብሮህ አገልግሎትህን በፀጋው እያባደገና እያጣፈጠ እዚህ ያደረሰህን ታማኝ አባታችንን እግዚአብሔርን ስለ ጥበቃውና ፍቅሩ እጅግ እየተደነቅኩ አመሰግነዋለሁ፡፡
የወንጌል አማኞች ጌትነቱ አምላክነቱና አዳኝነቱን በዕውነት ተረድታችሁ ለደኀንነት ጌታ ኢየሱስን የተቀበላችሁና በሕይወት መስመር በዕውነት ለዘለዓለሙ ድነት እየተከተላችሁት ያላችሁ የኢየሱስ ደቀ መዝሙሮች፡-
የክፋውን ሥራ እየገለጥን በተቃዋሚዎች ሳንደነግጥ ሳንፈራ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ከእኛ ጋር እንደሆነ ዕርግጠኞች ሆነን በፅናት እንድንከተለው የመከረን፣ ሳይሸነግለን ዕውነት ዕውነቱን ነግሮን እንድንከተለው በምህረቱ ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት የሳበን ልዕለ ኃያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፡፡ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም እኔን ተቀብለውኝ ከሆነ ይቀበሏችኋል ካልሆነ በተቃራኒው ይሆናል ነገር ግን በዚህ አትጨነቁ ይህ ለእነሱ የጥፋት ለእናንተ የመዳን ምልክት ነው ባሪያ ከጌታው አይበልጥም ያለን አባታችንና ወዳጃችን ባለውለታችን የነገስታት ንጉስ የጌቱቹ ጌታ ኢየሱስ ሁሉን ማድረግ እየቻለ ኃጢአት፣ የተናቀ ደካማ፣ አይተነው እንወደው ዘንድ ደም ግባት የሌለው የሆነብን እኛን ለማዳን ሲል መሆኑን ተገንዝበን ምንም ብናደርግ ሊከፈል የማይቻል ውለታ የተዋለልን ነንና ብንናቅ፣ ብንገፋ በሀሰት በሮል ሞዴላችን በጌታ ኢየሱስ ላይ እንደሆነው ሁሉ ቢሆንብን ቢባልብንና ቢደረግብን ስለሚያሳድደችሁ ፀልዩ እንዳለ ድንገት ጌታ በወደደው መንገድ ቢመጣባቸው አድራሻቸው የት መሆኑን አውቀን ከተረዳን ለአሳዳጆቻችን ተግተን ልንፀልን ከመንጋጋው ልናወጣቸው ከእጁ ፈልቅቀን ልንታደጋቼው ይገባልና እንፀልይላቸዉ እንጂ አንፍረድባቸው፡፡ ልዩነታችንን አስተውላችሁ ከሆነ የእኛ ደስታ በጌታ በኢየሱስ የእነሱ ደግሞ ጠላት እንደፈለገ እየተጠቀመባቸው በሚያደርጉት ክፋት መሆኑን አንዘንጋ ጌታ ቸር ሩህ ሩህ ነውና እንደ ልጅ የባህሪው ተካፋይ ከሆንን እንዘንላቸው እናስመልጣቸው እንጂ እንዳደረጉብን በማድረግ የእግዚአብሔርን ሥራ እንዳናበላሽ እናስተውል፡፡
EWnet nw
Geta abzito yibarkish
Yetebareki sawu neke edete libi menika makiti.newo
May The Lord bless u Abundantly....A Spirit filled Absoultely Lovely message ❤
ከላይ ከእግዚአብሔር በተሰጠ ፀጋ ሰው ሲያገለግል እንዲህ ይባርካል ።ሁሌ አዲስ መቶ ጊዜ ቢሰማ ሁሌ አዲስ ።ተባረክ ወንድማችን !
ዘመን ተሻጋሪ የሆነ እውነት ከታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ የተዘመረ እውነተኛ መዝሙር ነው። የዘማሪውም ሕይወት ያስታውቃል።❤
🥰
ወደልብ የሚፈሱት ድንቅ ዝማሬዎችህ ተባረክንኝ
🥰
I was chosen to attend this worship.Thanks be to God. I won't forget that. It was a blessing night.
🥰
እያለቀስኩ ነዉ የምሰማዉ የአባታችንን መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጋሽ መጋቢ ዘማሪ ተስፍሽ ስወድህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጎንደር ክፍለሀገር ገጠሯ መንደር መተህ ስላገለገልከን ጌታ ብድራቱይክፈልህ አንተም ነብይ ዘኔ ዘማሪ አሰግድ በአንድላይ ጥሪአችንን አክብራችሁ መታችሁ የጌታን ፀጋ ስላካፈላችሁን መቸም አልረሳም የክርስቶስን ትህትና ስላሳያችሁን ጌታ ይባርካችሁ
ጌታ ላትቶየን እንዲሁ በምሀረትህ ወደረከን ሰለዚህ ተመርጠናል ለዘላለም የማትቶየን አባታችን ከፀሀይ መዉጫ ጀምሮ እሰከ መግቢያዉ ድረስ ክብርከብር ለጌቶች ገታ ለሚገባዉ ለኢየሱስ ይሁን:: ❤❤
Jesus Christ deserves All our Praise, Glory and Exolt! Lord Jesus Worth Surely all Psalm,Songs,Bowdown!
He is Perfect God and Perfect Man!
❤❤paster tasifaye gabiso ye wongele aribana
🥰
Wow! Man of God, when I hear your mezmur do not resist ....
🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤ pastor betam enewedehalewe
🥰
ጌታየና አምልኬ ይክበር ለዘላለም
🥰
የኔ አባቴ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክች 🙏🙏
አሜን ያኔ ጌታ ታባረክ ፓሰትረ ታሰፈዬ ጋቢሶ።
ተባረክ
🥰
Amen kebr le ኢየሱስ❤
🥰
Iseye.amen indet desyilal igzabher lezelalemu yibarek
Thanks pastor, for your spectrum of gospel teaching, I have had the pleasure of taking, two of your sermon, Infront of Ethiopia hotel......(at that Church.) Had a wonderful time with your teaching.
It was useful and I do appreciate your time.
God bless you pastor.
Candidly
Bineyam.
🥰
Very good christian once I saw him in marsabit kenya
Amen tebarek
My legend ❤
There's no legend in Christianity.
But you could say,
one of the a blessed a Christian.
I mean that still with hopes and aspirations, coupled with struggle as well as triumph.
He is icon for the spiritual youth.
Same here I have respect for the man as a person and as well as a pastor.
candidly,
Bineyam.
🥰
Amen
Belijenate eyasemanawe yedaginebet mezemure teberkiii
ለኢትዮጵያ ከክርስትና ምሰሶ ናችሁ ። ዘራችሁ ን ጌታ ያገልግ
Geta birukihin
🥰
AMEN!!!
🥰
Maganu anake❤
wow
ameen
❤
ተባር ክልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Be silk record adrigo youtube lay upload mareg des ayilim yelefubet originalun video upload biyaregut yishalal please ketechale atifawu
መልእክቱ ከደረሰን ስለ camera ምን ጨነቀህ bro
Dubela Tessema
🥰
ተባረክ
🥰
🥰
🥰
❤